ስማ ስማ….!

ስማ ስማ….!

1. በመንግሥት ልዩ ፍቃድና ድጋፋ የኤደን ገ/ስላሴ አልበም በማርሽ ባንድ ታጅቦ ይመረቃል፣ የ30 ብር 1ሲዲ 50ሺ ብር ይሸጣል !

2. በመንግሥት ልዩ ተጽእኖ እና ክትትል የብላቴናው ቴዲ አፍሮ ! #ኢትዮጵያ አልበም ምርቃትም ሆነ ኮንሰርት ይከለከላል !

3. እንዲህ ፍጥጥ ብሎ የሚታይ ፍርደ-ገምድልነት እና አድሏዊነት ምክንያቱ ምን እንደሆነ ለማንም ግልጽ ነው !

4. #ብላቴናው ግን ለዚህም መልስ አለው ፦ የፍቅር አርማ ነው ምልክቱ፤ ” #ኦላን ይዞ ! ”

ቴዲ ሰላምን ፈጣሪ ያብዛል! ዘረኛ እና ጎጠኛ፣ የኢትዮጵያ አንድነት ጠላቶች ሊያወርድ ከማይቻለው ቦታ ከፍ ብለ ተቀምጣል ! ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥ ፤ አሜን !!!

(ይድነቃቸው ከበደ)

Leave a Comment