የገዥው ፓርቲ ሰው አውስትራሊያ ድንበር ላይ ከበርካታ መታወቂያዎችና የመንጃ ፈቃዶች ጋር በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ።

ግለሰቡ ብሪስበን አውሮፕላን ማረፊያ ላይ በተደረገ ፍተሻ በሻንጣው ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ መታወቂያዎችንና ከ50 በላይ መንጃ ፈቃዶችን ይዞ በመገኘቱ በአውስትራሊያ የድንበር ጠባቂ ፖሊሶች በቁጥጥር ስር ውሏል።

Leave a Comment