ጭንብሉ ሲገፈፍ- በቅማንት ጭንብል ያለ የትግሬ ጥያቄ (ሊዲያ ዘ ግዮናዊት አማራ)

የህልውና ትግል ምን ማለት ነው? ህልውናን እንዴት ማስጠበቅ ይቻላል? የህልውና አደጋ አንድ ህዝብ ተጋርጦበታል ሲባል ችግሩ ያነጣጠረው በዋናነት ማን ላይ ስለሆነ ነው?

የህልውና ትግል ውስጥ ነው ያለነው ብለን ብንነሳም ዳሩ የህልውና አደጋው በደንብ የገባን ግን አይመስልም:: የህልውና አደጋ አንድ ህዝብ ተጋርጦበታል ሲባል በዋናነት በዚያ የማህበረሰብ ክፍል ላይ በዘር ያማከለ ጥቃት እየተካሄደበት መሆኑን ሲያመላክት በድርብም የዛንን ህዝብ ታሪክ ብሎም እሴት አልፎም መሬቱ ላይ እጁን ማሳረፍ የፈለገ ሀይል ከምድር ገፅ ሊያጠፋው እንቅስቃሴ ውስጥ ገብቷል ማለት ነው::

የህልውና አደጋ አማራን እየተከተሉ ማጥፋት ሲሆን መሬቱን ታሪኩን ወዘተ የራስ በማድረግ የማንነት ዘረፋ ማካሄድ ማለት ነው:: ይህን የህልውና ጋሬጣ መመከት የሚቻለው በአማራነት ሳያወላዱ የቆሙ እንደሆን ብቻ ነው:: በአማራነት ቆመን ትግል ማቀጣጠል ስንችልና ጥርት ያለ ርዩተ አለም ስናሰርፅ የተከፈለ ቀበሌ አንድ ይሆናል:: የተወሰደ መሬት ሰፋሪ ተባሮ ነዋሪ ይስፋፋበታል:: ይህንን ለማድረግ ግን የተኛው አማራ ኢትዮጵያ ኢትዮጱያ ሞዛቂው አማራ አማራ ነኝ ብሎ ለአማራ ልእልና መሰለፍ ግድ ይለዋል!

የህልውና ትግል አማራን በአማራነት የሚቆምበትን ትግል ጀምሮ የአማራ የሆነን ሁሉ በማስመለስ የአማራን ታሪክ እሴት ባህል ቅሪት ወዘተ በማስከበር ተስፋፍቶ ይቀጥላል ማለት ነው::

ስለሆነም ዛሬ ወያኔ ከትግሬ በጅምላ ሰፈራ እያመጣ ጎንደር እየከተሙ የቅማንት መታወቂያ ይዘው የቅማንትን ጥያቄ ማራገብ የሚሰሩት እኩይ ስራ ከቅማንት ማህበረሰብ የመጣ ጥያቄ ነው ብለን መቀበልም የለብንም:: ይህ በቅማንት ጭንብል ያለ የትግሬ ወረራ ነው! ትግላችን ከትግሬው ወራሪ ጋር ሲሆን በቅጥረኝነት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በተቀመጡ የወያኔ የቅማንት ዘር ሀረግ ይዘናል የሚሉ ጥቂት ቅልቦች ጥያቄ የቅጥረኞች ጥያቄ እንጂ የቅማንት ጥያቄ ልንለው አይገባም! በጥቂት ወረበሎች ሆድ አደሮች የሚካሄድ ቅማንት ጭንብል ለባሽ ከቅማንት ማህበረሰብ ጋር ማያያዝ አይገባም! ቅማንት ማህበረሰብ ህልውናው በትግሬ ውስጥ እንዳይጠበቅ ያውቃል:: ቅማንት ማህበእሰብ አብሮት የኖረውን ወንድም ማህበረሰብ በነጋሪ ሳይሆን በታሪኩ ያውቃል:: ትግሬ እንኳን ለቅማንት ህልውና ውስጧ ላለው ኢሮጵ አገው ኩናማ ህልውናን በትግሬ ማንነት ተደፍጥጠው እንዲገኙ ትግራይ እራሷ ሰርቶ ማሳያዋ ናት!

እናም ህልውናችን አደጋ ውስጥ ያለው ህውሀት የሚባል ፀረ ሰው ፀረ አማራ ምክኒያት ነው:: ይህ ቡድን እንደ ባክቴሪያ በተለያየ ማህበረሰብ ክፍሎች ውስጥ በመግባት እራሱን ሲገልጥ ይታያል:: እናም ባክቴሪያውን ካደረባቸው ግለሰቦች ጭምር ማጥፋት የሚቻለው አማራነትን አማራ ሲያነግብና በውስጡ ያሉ ህልውናቸውን የሚጠብቅላቸው ማህበረሰቦች ከጎኑ በማሰለፍ ጭምር ነው:: ቅማንት አማራ ውስጥ እንጂ ትግሬ ውስጥ ቅማንት ሆኖ እንደማይቀጥል እሙን ነው! ይህ ለቅማንት አማራ አይዘነጋውም!

“ሁኔታው ሲጠጥር ጠጣሩ እንዲላላ የላላውን ወጥር”

*****ወጥር ቤተ አማራ******

#ግዮናዊ አባት_አገር__ቤተአማራ!
ሊዲያ ዘ ግዮናዊት አማራ

Leave a Comment